ስለ ዶክተር አቢይ መመረጥ የተሰጡ አስተያየቶች | ኢትዮጵያ | DW | 28.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ስለ ዶክተር አቢይ መመረጥ የተሰጡ አስተያየቶች

ኢህአዴግ ዶክተር አቢይ አህመድን አዲሱ ሊቀመንበር አድርጎ ስለ መምረጡ ከህዝብ እና ከተቃዋሚዎች በኩል የተለያዩ አስተያየቶች እየቀረቡ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:50

የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች አስተያየት

የዶክተር አቢይ አህመድ መመረጥ በሀገሪቱ ለሚታዩት ችግሮች ዘላቂ  መፍትሔ እንደማይሆን ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው  የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፖለቲከኞች እና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ። ኢህአዴግ ፖሊሲዎቹን እና አሰራሩን እስካላስተካከለ፣ እንዲሁም፣ የፖለቲካ ምህዳሩን እስካላሰፋ ድረስ አንዱን ሊቀመንበር በሌላው መተካት የሚያስገኘው ለውጥ እንደማይኖር ነው አስተያየት ሰጪዎቹ የገለጹት።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic