ስለ አፍሪቃ የቀረቡ 101 አብይ ጥያቄዎች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ስለ አፍሪቃ የቀረቡ 101 አብይ ጥያቄዎች

ስለ አፍሪቃ የቀረቡ 101 አብይ ጥያቄዎች በሚል ርእስ በጀርመንኛ የቀረበዉ መጽሃፍ ስለ አፍሪቃ በርካታ ጉዳዮችን እንደሚያነሳ እና መጽሃፉ በጀርመናዉያን ዘንድ መወደዱ ተገልጾአል።

default

ከዶክተር አስፋዉ ወሰን አስራቴ

አፍሪቃ የሚለዉ ቃል ከየት መጣ በሚል ጀምሮ ስለ ባርያ ንግድ አመጣጥ በመመለስ በአንዳንድ በነጮች የተሳሳታ የአፍሪቃ እዉቀት የተነሳ የሚጠየቁ ጥያቄዎችንም ያነሳል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል የመጸሃፉ ደራሲ ከሆኑት በጀርመን የአፍሪቃ እና የመካከለኛዉ ምስራቅ አገሮች ጉዳይ አማካሪ ከዶክተር አስፋዉ ወሰን አስራቴ ጋር ተነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ሃይለሚካኤል ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ