ስለአዲስ ተሿሚው ፣ በጀርመን የአሜሪካ አምባሳደር ፣ የጋዜጦች አስተያየት፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ስለአዲስ ተሿሚው ፣ በጀርመን የአሜሪካ አምባሳደር ፣ የጋዜጦች አስተያየት፣

የቀድሞው የ Goldmann Sachs ባንክ ኀላፊ ፊሊፕ ዲ መርፊ፣ በጀርመን አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው ሳይሾሙ እንዳልቀሩ ተነገረ።

default

በፖሊስ የሚጠበቀው ፣ በበርሊን የአሜሪካ ኤምባሲ፣

የጀርመን ው ጉ ሚንስቴር በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመሠንዘር ቢቆጠብም ፣ መጽሔቶችና ጋዜጦች በየበኩላቸው ሐተታ አሥፍረዋል። የጋዜጦችን ዓምድ የተመለካከተው ይልማ ኃይለ-ሚካኤል የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ