ስለቦንጋዉ ዉይይት የተሰጡ አስተያየቶች  | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ስለቦንጋዉ ዉይይት የተሰጡ አስተያየቶች 

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በቦንጋ የአንድ ቀን ጉብኝታቸዉ ከነዋሪዎች እና ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ እንዲሁም ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ተገኝተዉ ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:21

ዉይይቱ ለጎርማሾ ወጣቶች ከመልስ ለዘብያለ ተስፋ አሰንቆአል

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በቦንጋ የአንድ ቀን ጉብኝታቸዉ ከነዋሪዎች እና ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ እንዲሁም ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ተገኝተዉ ነበር። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የተካሄደውን ውይይት ባለስልጣናትና ወጣቶች እንዴት አገኙት? ለልምምድ ቦን የመጣው ታምራት ዲንሳ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።    


ታምራት ዲንሳ
ኂሩት መለሰ 

Audios and videos on the topic