ሴኔጋል ከሀምሳ ዓመት ነጻነት በኋላ | ኢትዮጵያ | DW | 03.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሴኔጋል ከሀምሳ ዓመት ነጻነት በኋላ

በዚህ በተያዘው አውሮጳዊ ዓመት አስራ ሰባት አፍሪቃውያት ሀገሮች ከቅኝ አገዛዝ የተላቀቁበትን ሀምሳኛ ዓመት ያከብራሉ።

default

የብሌይዝ ዲያኝ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች

ነጻነታቸውን ከሚያከብሩት ሀገሮች መካከል አንዷ የሆነችው ሴኔጋል ከቀድሞዋ ቅኝ ገዢ ፈረንሳይ ጋር ያላትን ግንኙነት ከቅኝ አገዛዙ ፍጻሜ በኋላ የተወለደው አዲሱ የሀገሪቱ ትውልድ እንዴት ያየዋል?
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic