«ሴት ልጅ እናትም ሀገርም ናት»ድምጻዊት ሄለን በርሄ | ኢትዮጵያ | DW | 26.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«ሴት ልጅ እናትም ሀገርም ናት»ድምጻዊት ሄለን በርሄ

ኦሮምኛ፣ አማርኛና ትግርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፋ ትናገራለች። በአረብኛም ትግባባለች።«ኦዛዛ አሌና» በሚለዉ አረብኛ ዜማ ይበልጡኑ የምትታወቅ ቢሆንም ወፈር ብሎ በሚስረቀረቀዉ ድምጿ የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችና ሁለት የሙዚቃ አልበሞች ሰርታለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 11:19

«የካንሰር ተጠቂ ህጻናትን እንታደግ»ድምጻዊት ሄለን

ለሴቶች መብትና እኩልነት መሟገት  እንዲሁም በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ መሳተፍ  ከሙዚቃዉ ጎን ለጎን የምታከናዉናቸዉ ተግባራት ናቸዉ።የዛሬዋ የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ድምጻዊት ሄለን በርሄ።

Audios and videos on the topic