ሴቢት የንግድ ትርዒት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሴቢት የንግድ ትርዒት

በቴክኖሎጂው ኢንዱስትሪ ዘርፍ ትዕይንት ውስጥ ትልቁን ስፍራ የሚይዘው ዓመታዊው ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት ሴቢት ትናንት ማምሻውን ሀኖቨር ጀርመን ውስጥ ተከፍቷል ።

default

አዲሱ የኢንተርኔት ራድዮ

ለትርዒት ከቀረቡት ውስጥ ኮምፕዩተሮች ፣ ሶፍትዌሮች እና የመገናኛ መሳሪያዎች ይገኙበታል ። ለስድስት ቀናት የሚቆየውን ይህንኑ የንግድ ትርዒት የከፈቱት የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ናቸው ። ስለ ሴቢቱ የንግድ ትርዒት ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።