ሳዑዲ ዓረቢያ በ«ምሕረት አዋጅ» ቀነ ገደቡ ዋዜማ
ቅዳሜ፣ ሰኔ 17 2009ማስታወቂያ
ሳዑዲ ዓረቢያ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች ያለ ብዙ እንግልት እንዲወጡ የሰጠችው ቀነ ገደብ እየተጠናቀቀ ነው። የቀነ ገደቡ መጠናቀቂያ በዋዜማው ሳዑዲ ዓረቢያ ድባቡ ምን ይመስላል? ኢትዮጵውያንስ በምን ኹኔታ ላይ ይገኛሉ። የጅዳው ተባባሪያችን ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ በሳዑዲ ድባቡ ቅዝቅዝ ያለ እንደሆነ፤ ምንም የተለየ ነገር እንደማይታይ ገልጧል።
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነቢዩ ሲራክ