ሳክሲፎኒስት ጌታቸዉ መኩሪያ አረፈ | ባህል | DW | 05.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ሳክሲፎኒስት ጌታቸዉ መኩሪያ አረፈ

ሳክሲፎን የሙዚቃ መሳሪያን በመጫዎት ልዩ ችሎታዉን ያሥመሠከረ ታላቅ የሙዚቃ ሰዉ ነበር።ጌታቸዉ መኩሪያ ባለትዳርና የ11 ልጆች አባት ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:52

ዜና ዕረፍት_ሳክሲፎኒስት ጌታቸዉ መኩሪያ

«የሳክሲፎኑ ንጉስ» በመባል የሚታወቀዉ አንጋፋ ሙዚቀኛ ጌታቸዉ መኩሪያ አረፈ።ዛሬ ተቀበረ።80 ዓመቱ ነበር።ጌታቸዉ ከ1940ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ መጀመሪያ ዋሽንትን በመሳሰሉ ባሕላዊ ሙዚቃዎች ኋላ ደግሞ ለረጅም ጊዜ በታወቀበት ሳክሲፎን የሙዚቃ መሳሪያን በመጫዎት ልዩ ችሎታዉን ያሥመሠከረ ታላቅ የሙዚቃ ሰዉ ነበር።ጌታቸዉ መኩሪያ ባለትዳርና የ11 ልጆች አባት ነበር።ሥለ ጌታቸዉ ሥራና ችሎታ የሙዚቃ ቀማሪ ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄን እና ደራሲ አያልነሕ ሙላቱን በስልክ አነጋግሬያቸዋለሁ።

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic