ሳንባ ነቀርሳ-የዓለም ስጋት | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ሳንባ ነቀርሳ-የዓለም ስጋት

ሳሉ ያዳክማል......

ሳሉ ያዳክማል......

የዓለም የጤና ድርጅት የሳንባ ነቀርሳ በሽታን ለመቆጣጠር የሚደረገዉ ጥረት ያመጣዉ ዉጤት ካለፉት ዓመታት ይልቅ መቀነሱ ጠቆመ። ድርጅቱ እንደሚለዉ በዓለም ዙሪያ ከሚታየዉ የሳንባ ነቀርሳ ስርጭት 61በመቶዉ ብቻ ነዉ በአግባቡ የታወቀዉ። ቀሪዉ ምርመራ ባላደረጉና ህክምና በማይከታተሉ ሰዎች አማካኝነት ህብረተሰቡን እየጎዳ ነዉ።