ሳንባ፤ ህመምና ህክምናዉ | ጤና እና አካባቢ | DW | 21.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ሳንባ፤ ህመምና ህክምናዉ

ከዓለም ህዝብ አንድ ሶስተኛዉ የሳንባ ህመም ተጠቂ ነዉ። ከህመምተኞቹ መካከል ከአስር አንዱ ወደሌላዉ በሚተላለፈዉ የሳንባ ህመም ይያዛል። ባለሙያዎች እንደሚሉት ከኤች አይቪ ቫይረስ ጋ የሚኖሩ ወገኖች ለህመሙ የተጋለጡ ናቸዉ።

የዓለም የጤና ድርጅት አርማ

የዓለም የጤና ድርጅት አርማ

ባለሙያዎች እንደሚሉት በወቅቱ ህክምና ማግኘት ከተቻለ የመዳን እድሉ ሰፊ ነዉ!