ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
ወጣት ሳሮን ደግነህ በትወና ሙያ ላይ የተሰማራች ወጣት ስትሆን በጀርመን በርካታ ትያትሮችን ፊልሞችን እንዲሁም የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎችን ሰርታለች።በጎርጎሪያኑ 2017 ዓ/ም በባርሴሎና ፕላኔት የፊልም ፌስቲቫል በአጫጥር ፊልሞች ምርጥ ተዋናይ ተብላ ተሸልማለች። ሳሮን በዓለም አቀፍ ደረጃ በሆሊዩድ ፊልሞች የመተወን ዕቅድ አላት።