ሲቲ ቢንቲ | ራድዮ | DW | 21.06.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

ሲቲ ቢንቲ

የዛንዚባር ዝነኛ ድምጻዊት እና የሙዚቃ ደራሲ ነበሩ። በምስራቅ አፍሪካ ለገበያ የሚሆን አልበም በማስቀረጽ የመጀመሪያዋ ነበሩ ይሏቸዋል። ሲቲ ቢኒቲ ሳአድ ይባላሉ። “የታራብ ሙዚቃ እናት” በሚል ማሞገሻ የሚጠሩት ሲቲ በምስራቅ አፍሪካ ሙዚቃ የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነበር። የእርሳቸው ሴቶች በጥበቡ ዘርፍ እንዲሳተፉ መንገዱን በመክፈት ብቻ ተወስኖ አልቀረም። #ARAMH

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:37