ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጽያዉያን ስደተኞች | ኢትዮጵያ | DW | 06.03.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጽያዉያን ስደተኞች

በሱዳን በሚገኘዉ የተባበሩት መንግስታት ስደተኞች ቢሮ ተጠልለዉ የነበሩ ኢትዮጽያዉያን ስደተኞች በሱዳን ፖሊስ መባበረራቸዉን ሱዳን ትሪቡነ የተሰኘ አንድ የሱዳን ድረ-ገጽ አስታወቀ

ጁባ-ፖስት የተባለዉ የዜና ወኪል እንደገለጸዉ በሱዳን ካርቱም በሚገኘዉ ዩኤንኤችሲአር ቅጽር ግቢ ከታህሳስ ወር ጀምሮ ተጠልለዉ የነበሩ ኢትዮጽያን በፖሊስ እንዲባረሩ ተደርጎአል። እንደ ፖሊስ መግለጫ ስደተኞቹ እነሱነታቸዉን የሚገልጽ ምንም አይነት መረጃ ስለሌላቸዉ ወደ አገራቸዉ መመለስ አለባቸዉ ነዉ። ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ