ሰፈራና መፈናቀል | ኢትዮጵያ | DW | 14.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሰፈራና መፈናቀል

ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ከተለያዩ አካባቢዎች ሰዎች በልዩ ልዩ ምክንያት ከኖሩበት ስፍራ እንደሚፈናቀሉ ይሰማል። ተፈናቃዮቹ ደረሰብን ያሉት መጉላላትና የመብት ጥሰትም በመገናኛ ብዙሃንም ሆኑ በተቃዋሚ ፓርቲዎች ዘገባዎች ይጠቀሳሉ።

በቅርብ ከተሰሙት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ እንዲሁም ጉራፈርዳ የተፈናቀሉ ወገኖች ጉዳይ ይጠቀሳል። የክልሎቹ ባለስልጣናት ተፈናቃዮቹን ህገወጥ ሰፋሪዎች ይሏቸዋል፤ የህግ ባለሙያዎች በአንፃሩ ሰዎቹ በሀገር ዜግነታቸዉ በየትኛዉም አካባቢ ተንቀሳቅሰዉ የመኖር መብታቸዉ በህገመንግስትም ሆነ በዓለም ዓቀፍ ህግ የተደነገገ ነዉ። ሰፈራና መፈናቀል፤ ችግሮቹና መፍትሄዉ የዚህ ሳምንት የዉይይት ትኩረት ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic