ሰይፍ አል ኢስላም እና የሄጉ ፍርድ ቤት | ዓለም | DW | 28.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ሰይፍ አል ኢስላም እና የሄጉ ፍርድ ቤት

ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤት እጃቸውን ለመስጠት እንደሚፈልጉ አንድ የሊቢያ የሽግግር ምክር ቤት ባለስልጣን አስታወቁ ።

default

ሰይፍ አል ኢስላም

ስማቸው ያልተጠቀሰው እኙሁ ባለስልጣን ሰይፍ አል ኢስላም ከተጠለሉበት በረሃ ወደ ሄግ ኔዘርላንድስ የሚወስዳቸው አውሮፕላን እንዲዘጋጅላቸው እንደሚፈልጉ ተናግረዋል ። ፍርድቤቱ በበኩሉ ሳይፍ አል ኢስላም ያሉበትን ቦታና ሃሳባቸውን ለማወቅና ለማጣራት በሞመከር ላይ መሆኑን አስታውቋል ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic