ሰኔ 30 ሀገር አቀፍ የንባብ ቀን | የባህል መድረክ | DW | 09.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

ሰኔ 30 ሀገር አቀፍ የንባብ ቀን

ሰኔ 30 ሀገር አቀፍ የንባብ ቀን በሚል የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ስላዘጋጀዉ የመጽሐፍ ትርኢትና ሽያጭ በተመለከተ መምህር ደረጀ ገብሪ የሰጡንን አስተያየት ነበር ያደመጣችሁት። በትርኢቱ የታሪክና ተረት ነገራ መረሐ-ግብር የልምድ ልዉዉጥ ሂሳዊ ዉይይቶች የመጽሐፍ ስጦታዎችና ሌሎች በርካታ ዝግጅቶች ተዘጋጅተዉ እንደነበር ተመልክቶአል።

Audios and videos on the topic