ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያና የጀርመን ምክር ቤት | ኢትዮጵያ | DW | 07.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያና የጀርመን ምክር ቤት

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንደሚያሳስባቸው የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት አስታወቁ ።

ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያና የጀርመን ምክር ቤት

በምክር ቤቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚቴ አባላት አሳሳቢ ካሏቸው ጉዳዮች ውስጥ በአዲሱ የኢትዮጵያ የፀረ አሸባሪነት ህግ ሽፋን በኢትዮጵያ የተለያየ አስተሳሰብ ባላቸው ጋዜጠኞችና በተቃዋሚ ቡድኖች ላይ የሚካሄደው ክትትል አንዱ ነው ። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ ተወካይ ማርቲና ሺስተርን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic