ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ስብሰባ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 11.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ስብሰባ በአዲስ አበባ

ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ በአዲስ አበባ በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ ዛሬ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከር ጀመረ።

default

በዋነኛነት የሚወያይበት ርዕስ የአየር ንብረት ለውጥን የጋራ ርምጃ አድርጎ በመውሰድ የአፍሪቃን ልማት ማረጋገጥ ይሰኛል። ይኸው ጉዳይ በአፍሪቃ እና በአፍሪቃውያን ቀጣይ ምጣኔ ሀብት ላይ የተደቀነ ወቅታዊ ችግር በመሆኑ ዓቢይ ትኩረት ማግኘቱ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሀፊ አብዱላሂ ዣኔ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic