ሰርግ በጀርመን እና በዮናይትድ ስቴትስ | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 16.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

ሰርግ በጀርመን እና በዮናይትድ ስቴትስ

በብዙ ሀገራት ሰርግ የአጭር ወይንም የአንድ ቀን ድግስ ብቻ አይደለም። ትንሽ ለየት የሚያደርገው የሰርግ ስነ ስርዓቱ እና ቅድመ ዝግጅቱ ነው።

ሙሽሪት ለምን የሰርጓ ቀን እቅፍ አበባ ትይዛለች? በዮናይትድ እስቴትስ ለምን ለሙሽሪት የስጦታ ድግስ ወይንም« ዌዲንግ ሻወር»ይዘጋጃል? ስትሉ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ከሆነ ለዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች መልስ በዛሬው የባህል መድረክ ይዘናል። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic