ሰማያዊ ፓርቲና በፖሊስ የተገታው ሰላማዊ ሰልፉ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 23.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሰማያዊ ፓርቲና በፖሊስ የተገታው ሰላማዊ ሰልፉ፣

ሰማያዊ ፓርቲ ፣ በአቅዱ መሠረት ፣ ትናንት በመስቀል አደባባይ ሊያካሂደው የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ እርምጃ መደናቀፉ ተነገረ።

ሁኔታውን የተከታተለው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደገለጸው፤ ሰልፈኞቹ፤ ወደ መስቀል አደባባይ እንዳይኼዱ በፖሊስ በመከልከላቸው፤ ሰልፉ የተከናወነው በፓርቲው ጽ/ቤት ግቢ ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች