ሰማያዊ ፓርቲና ሰላማዊ ሰልፎቹ | ኢትዮጵያ | DW | 30.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሰማያዊ ፓርቲና ሰላማዊ ሰልፎቹ

ሰማያዊ ፓርቲ፣ ትናንት በ 15 የተለያዩ ከተሞች ሊያካሂድ ያሰበውን ሰላማዊ ሰልፍ ከ 4 ከተሞች በስተቀር በፖሊስ መደናቀፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ገለጡ። አዲስ አበባ የተጠራዉ ሰልፍ በታቀደዉ መንገድ መሄድ ባለ መቻሉ ተቃዉሞ ሰልፉ ከጽ/ቤቱ ብዙም ሳይርቅ መደረጉ ተመልክቶአል

በአዲስ አበባ ሊካሄድ የታቀደውም፤ ሰልፈኞቹ፤ ከካዛንቺስ ከሚገኘው ጽ/ቤታቸው ተነሥተው በአራት ኪሎ በኩል «ወደ ቤል ኤር» ሜዳ ለማምራት ሲንቀሳቀሱ፣ፖሊስ፣ «ባልተፈቀደላችሁ የጉዞ መሥመር መጓዝ አትችሉም በማለቱ ፤ እዚያው ፓርቲው ጽ/ቤት አጠገብ ሰልፉ ተጠናቅቋል።


ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር


ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic