ሰመጉ አንጋፋ መሪዎቹን መሸለሙ | ኢትዮጵያ | DW | 04.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ሰመጉ አንጋፋ መሪዎቹን መሸለሙ

የእድሜ ባለፀጋው ፕሮፌሰር መስፍን አሁንም አቅማቸው በፈቀደ ለሰመጉ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዋና ሀላፊ ተናግረዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:35

የሰመጉ ጉባኤ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በ26 ተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለድርጅቱ በርካታ አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን አንጋፋ መሪዎቹን ሸለመ ። ከተሸላሚዎቹ አንዱ በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)መሥራች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ናቸው ። የእድሜ ባለፀጋው ፕሮፌሰር መስፍን አሁንም አቅማቸው በፈቀደ ለሰመጉ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዋና ሀላፊ ገልፀዋል ።  

 ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ   
 

Audios and videos on the topic