ሰላማዊ ሰልፎች በአዉሮጳ | ኢትዮጵያ | DW | 14.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሰላማዊ ሰልፎች በአዉሮጳ

ከሰዓታት ልዩነት ባሻገር ማለት ነዉ እዚህ ጀርመን ፍራንክፈርት፤ በብሪታኒያ ሎንዶን፤ በስዊድን ስቶክሆልም እና በመሳሰሉት ከተሞች ሰልፉ ይካሄዳል፤ አሁን በመካሄድ ላይ ያለም አለ።

ኢትዮጵያ!

ኢትዮጵያ!

በኢትዮጵያ ፍትህን ለማስፈንና በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዛሬዉ ዕለት በተለያዩ የአዉሮጳ አገራት ከተሞችና በዩናይትድ ስቴትስ በመካሄድ ላይ ነዉ።