ሮቦቶችና አግልግሎታቸው | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 05.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ሮቦቶችና አግልግሎታቸው

የሩቅ ምሥራቅ አገሮች በተለይ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ በሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ በሮቦት ሥራ ጭምር መራቀቃቸው የታወቀ ነው።

default

ሮቦት ባይረን(ቢሮን) ከሮቦት መርኀ-ግብር አቀናባሪ፣ ፍሬደሪክ ዚፕማን ጋር፣

በኢንዱስትሪው ኅብረተሰብ ዕድሜ ጠግብ ለሆኑ አዛውንት፣ ሮቦቶች አጋዥና አጫዋች እንዲሆኑ ለማድረግ የተከናወኑ ሙከራዎች የሚያበራታቱ መሆናቸው ነው የሚነገረው። ይሁንና ሮቦቶች የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚችሉበትን ሁኔታ ለማሣካት ምርመራው ምንጊዜም እንደቀጠለ መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። በሮቦት ሥነ ቴክኒክ ከገሠገሡት የጀርመን ዩኒቨርስቲዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው በኖርድ ራይን ቬስትፋለን የሚገኘው የቢለፌልድ ዩኒቨርስቲ ነው።

ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ