ርዳታ የሚፈልገዉ ቁጥር ተጋኗል (የግርብናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር) | ኢትዮጵያ | DW | 01.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ርዳታ የሚፈልገዉ ቁጥር ተጋኗል (የግርብናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር)

OXFAM የተሰኘዉ የረድኤት ድርጅት ከ23ሚሊዮን ሰዎች በላይ በምስራቅ አፍሪቃ ለአደገኛ ረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ ማስጠንቀቁ ይታወሳል።

default

ምስራቅ ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ዉስጥ ደግሞ 13,7 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልገዉም ጠቁሟል። የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት የተሰኘዉን ዘርፍ በስሩ የያዘዉ የኢትዮጵያ መንግስት የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የተባለዉ ቁጥር ተጋኗል ሲል ዘገባዉን ተችቷል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ