ርዕሰ-ብሔር ለመምረጥ፤ ጀርመን የምታደርገው ዝግጅት፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ርዕሰ-ብሔር ለመምረጥ፤ ጀርመን የምታደርገው ዝግጅት፣

ጀርመን በሳምንቱ መጀመርያ በድንገት በፈቃዳቸዉ ስልጣን የለቀቁትን ርእሰ ብሄርዋን ለመተካት በዝግጅት ላይ ትገኛለች።

default

መራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልና የታኅታይ ሳክሰኒ ጠ/ሚንስትር ክርስቲያን ቩልፍ፣

በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት አብላጫ መቀመጫ ያላቸዉ በጥምር መንግስት የሚጠቃለሉት ፓርቲዎች ማለት የክርስትያን ዲሞክራቲክ ህብረት የክርስትያን ሶሻል ህብረት እንዲሁም የነጻ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ የኒደርዛክሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ክርስቲያንን ቮልፍን በእጩነት ሲያቀርቡ ሶሻል ዲሞክላቶች ደግሞ በቀድሞቃ የምስራቅ ጀርመን ዋነኛ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ዮሃይም ጋዉክን አቅርበዋል። ዝርዝሩን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይሚካኤል ልኮልናል

ይልማ ሃይሚካኤል

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ