«ሬሳ ከምድር ቤቱ» | ኢትዮጵያ | DW | 09.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

«ሬሳ ከምድር ቤቱ»

ይህ በጀርመናዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ማርኩስ ፍሬንሰል ተደርሶ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ስለ አፍሪቃ በተለይም ስለኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ በዝርዝር ያትታል። መጽሐፉ «ሬሳ ከምድር ቤቱ» ወይንም «ከወለሉ ስር» የሚል ትርጓሜ ይይዛል። በጀርመንኛ Leichen im Keller የሚል ርዕስ ይዞ ነው የወጣው።

default

«ሬሳ ከምድር ቤቱ» በአፍሪቃ ዙሪያ ያጠነጥናል

መጽሐፉ የጀርመን መንግስትን እና የኢትዮጵያ መንግስትን እኩል ይተቻል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ-ሚካኤል ይህን አነጋጋሪ መጽሐፍ አንብቦ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ይልማ ኃይለ-ሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic