ሬሚታንስ በኤኮኖሚው ላይ የሚጫወተው ሚና | ኢትዮጵያ | DW | 20.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ሬሚታንስ በኤኮኖሚው ላይ የሚጫወተው ሚና

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ በሚልዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ገንዘብ ይልካሉ። ይኸው በመልማት ላይ ላሉ ሀገራት የውጭ ምንዛሪ ከሚያስገኙት ዘርፎች መካከል ከዋነኞቹ አንዱ የሆነው

ዜጎች የሚልኩት ገንዘብ በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብቱ ዘርፍ ላይ ትልቅ ሚና መያዙን በየጊዜው የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። የዓለም ባንክ በቅርቡ ባወጣው ዘገባ መሠረት፤ ከአፍሪቃ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ወደአደጉት ሀገራት የሄዱ ዜጎች ወደ ሀገራቸው የሚልኩት የውጭ ምንዛሪ፣ በእንግሊዝኛ አጠራሩ ሬሚታንስ፣ በዚህ በተያዘው 2014 ዓም ወደ 436 ቢልየን ያሜሪካን ዶላር ከፍ እንደሚል አመልክቶዋል። ይህንን በተመለከተ ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic