ራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ አሸናፊዎች | ዓለም | DW | 22.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ አሸናፊዎች

በስዊድን የፊታችን ህዳር የሚሰጠውን «ራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ» የተሰኘውን ሽልማት ያገኙት ሰዎች ወይም ድርጅቶች ስም ተገለጸ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52

አማራጭ ኖቤል ሽልማት

ሽልማቱን የሚሰጠው እጎአ በ1980 ዓም የተቋቋመው የስዊድኑ የሰብዓዊ መብት ድርጅት ለዚሁ አማራጭ ኖቤል ብሎ ለሚጠራው ሽልማት ዘንድሮ አራት አሸናፊዎችን መምረጡን ዛሬ በስቶክሆልም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። አሸናፊዎቹ ለደህንነታቸው ሳይሰጉ በሶርያ፣ ግብፅ፣ ሩስያ እና ቱርክ ለሰብዓዊ መብት እና ለፕሬስ ነፃነት ማስከበር ላደረጉት አስተዋፅዖ ለሽልማት መብቃታቸው በጋዜጣዊ መግለጫው ተነግሮዋል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic