ራስ ጎበና ዳጬ፤ የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ቀኝ እጅ | አፍሪቃ | DW | 18.05.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ራስ ጎበና ዳጬ፤ የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ቀኝ እጅ

ጎበና ዳጬ ወይም ራስ ጎበና ዳጬ የሸዋው ንጉስ የነበሩት ሳህለ ማርያም ወይም ኃላ ላይ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የሆኑት ዳግማዊ ምኒልክ የቀኝ እጅ እንደነበሩ ይነገራል። ራስ ጎበና ዳጬ ከምኒልክ ጎን በመሆን በምኒልክ ዘመን በርካታ ውጊያዎችን አሸንፈዋል። ይሁንና የራስ ጎበና የታሪክ ቅርስ ዛሬ ድረስ አከራካሪ ነው።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:49