ሩዋንዳ የእድገት ነጸብራቅ እይታ በጀርመናዉያን አይን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሩዋንዳ የእድገት ነጸብራቅ እይታ በጀርመናዉያን አይን

አዲሱ የጀርመኑ የእድገት እና ልማት ሚኒስቴር ሜስተር ዲርክ ኒብል የመጀመርያ አፍሪካ ጉዞ አቸዉን ጀምረዋል። ቢያንስ ራስዋን ችላ መንቀሳቀስ የምትችል አንድ አገር በአፍሪቃ ብትኖር ሩዋንዳ ነች ይላል አብራ የተጓዘችዉ የዶቸ ቬለዋ ኡተ ሼፈር የጻፈችዉ ዘገባ።

ዘጠኝ ሚሊዮን የህዝብ ብዛት ያላት ሩዋንዳ በአገሪቷ ዉስጥ የነበረዉ የህጻናት ሞት ቀንሶ ትምህርት በአገሪቱ ተስፋፍቶአል ሩዋንዳ ምንም አይነት ጥሪ ሃብት ለአለም ገበያ መድረክ ባታቀርብም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተራምዳ ጎረቤት አገሮችን በመብለጥ የአፍሪቃ ሲንጋፖር ለመሆን ተነስታ ትገኛለች ይላል የወ»ሮ ኡተ ሼፈር ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲ አሰባስቦታል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ