ሩሲያና ቓታር ቀጣይ የዓለም ዋንጫ አዘጋጆች! | ዓለም | DW | 02.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ሩሲያና ቓታር ቀጣይ የዓለም ዋንጫ አዘጋጆች!

እ ጎ አ በ 2018 ሩሲያ፣ በ 2022 ዓ ም ደግሞ ቓታር፣ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር እንዲያዘጋጁ ተወሰነ።

default

የፊፋ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ብላተር፤ የሪሲያ ምክትል ጠ/ሚ ኢጎር ሹቫሎቭ ከቀኝ፤ የቓታር አሚር ሻይኪ አህመድ ቢን ኸሊፋ አል ታኒ

ከፌደሬሽኑ አባላት መካካል ሁለቱ ከታገዱ ወዲህ ዛሬ በድምፅ እልባት ውሳኔ ማስተላለፍ የቻሉት 22 ቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ናቸው። የዓለም የእግር ኳስ ፌዴሬሺን FIFA ሲወዛገብበት ከከረመበት የሙስናና የጉቡ ቅሌት ቀና ብሎ በአዉሮጳዉያኑ በተጠቀሱት ጊዜያት የዓለም እግር ኳስ ጨዋታን የሚያስተናገዱ አገራትን ዛሬ መርጧል። እንሚታወቀዉ በ2014ዓ,ም አስተናጋጅ ብራዚል ናት። የአስተናጋጅነት አርማዋንም ተረክባለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ነብዩ ሲራክ፤ ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ