ረሀብ፡ የፊናንሱ ቀውስና የበለጸጉት መንግስታት10 ጥቅምት 2001ሰኞ፣ ጥቅምት 10 2001« ሀብታሞቹ ሀገሮች ከፈለጉ ረሀብን ለመታገል የሚያስችል ግዙፍ ርዳታ ማቅረብ እንደማይገዳቸው የፊናንሱን አውታሮቻቸውን ከውድቀት ለመጠበቅ ካለ ብዙ ውጣ ውረድ ሰሞኑን የመደቡት ብዙ ቢልዮን ዩሮ በግልጽ አሳይቶዋል። »https://p.dw.com/p/FdNRየዓለም የምግብ ቀን በኢትዮጵያ በታሰበበት ጊዜምስል UN Photo/Rick Bajornasማስታወቂያየጀርመናውያኑ ዕለታዊ ጋዜጣ የኖየ ሩር አስተያየት