ሥጋት የተደቀነበት የአፍሪቃ ተፈጥሮ አካባቢ | አፍሪቃ | DW | 01.03.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ሥጋት የተደቀነበት የአፍሪቃ ተፈጥሮ አካባቢ

በተፈጥሮ አካባቢ --------->

ዋንጋሪ ማታይ

ዋንጋሪ ማታይ

ላይ የሚደርሰው ጉዳት ከሞላ ጎደል ሁሉንም የአፍሪቃ ሀገሮች በጠቅላላ የሚመለከት ችግር መሆኑን ለተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ የሟገቱት ኬንያዊትዋ ዋንጋሪ ማታይ አስታወቁ። ይህም ቢሆን ግን፡ ችግሩ በአህጉሩ ያን ያህል ትኩረት እንዳላገኘ የኖቤል ሰላም ተሸላሚ ማታይ በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪቃ የፀጥታና የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ ጉባዔ ላይ ገልፀዋል።