ሥለ-ስደተኞች ጉዳይ የአውሮጳ ህብረትና የቱርክ ስምምነት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 30.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ሥለ-ስደተኞች ጉዳይ የአውሮጳ ህብረትና የቱርክ ስምምነት

የ28 የአውሮጳ ህብረት አባል ሃገራት መሪዎች እና የቱርክ ጠቅላይ ሚንስትር አህመድ ዳቮቱጉሉ ትናንት በቤልጅየም መዲና ብራስልስ ጉባዔ አካሄዱ። በስደተኞች ጉዳይ ላይ አብሮ ለመስራት እና በቱርክ በኩል ወደ አውሮጳ የሚገቡትን ስደተኞች ለመቆጣጠር በሚያስችል የድርጊት መርሀግብር ላይ ተስማምተዋል።

የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ወደ አህጉሩ የሚገቡትን ስደተኞች ለመቆጣጠር ያስችላል ያለውን የድርጊት መርሀግብር ቀደም ሲል በአባል መንግሥታት ማፀደቁ የሚታወስ ሲሆን፣ የትናንቱ ስብሰባ ዕቅዱን ወደ ተግባር ለማሸጋገር የሚረዳ ሆኖ ታይቶዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic