ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ | ስፖርት | DW | 22.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

በሻምፒዮንስ ሊጉ ከአራቱ የእንግሊዝ ቡድኖች ሶስቱ ከጣልያን ግዙፎች፣ አንዱ ከስፔን ሃያል ጋር በመደልደላቸው ጨዋታውን ከወዲሁ አጓጊ አድርጎታል።

default

የአውሮጳ ዋንጫና የዕጣ ድልድሉ

በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣልኝ ፋቢዮ ካፔሎ ዘንድ “ሠይጣናዊ” የሚል ስያሜ የተሰጠውና የአውሮጳ ሃያላኑን ቡድናት በማጣሪያው ያፋጠጠው የአውሮጳ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ሰፊ ቦታ ተሰጥቶት ይተነተናል። የጀርመን፣ የስፔን፣ የጣልያንና የእንግሊዝ የሊግ ውድድሮች፤ የከባድ ሚዛን ቡጢ ፍልሚያና አትሌቲክስ ነክ ዜናም ይዘናል።