ሟቹ የቀድሞው መንግስት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ማንነት | ኢትዮጵያ | DW | 07.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሟቹ የቀድሞው መንግስት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ማንነት

ኮሎኔል ተስፋይ ወልደስላሴ በኢትዮጵያ በቀድሞው ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ መንግስት ዘመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ሆነው አገልግለዋል።

default

ኮሎኔል ተስፋይ ወልደስላሴ ከሙት በቃ ብይን ወደ ዕድሜ ይፍታህ ከተቃለለላቸው የደርግ ባለስልጣናት መካከል አንዱ ነበሩ።

በኢትዮጵያ በቀድሞው ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ መንግስት ዘመን በርካታ ተቃዋሚዎችን እና ተጠርጣሪ ተቃዋሚዎችን በማስገደል ፡ በማሳሳር እና በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በፍርድ ቤት የሞት ቅጣት ተፈርዶባቸው የነበሩት ኮሎኔል ተስፋይ ወልደስላሴ የሞቱ ቅጣት ወደ ዕድሜ ልክ እስራት በተቀየረ ማግስት ባለፈው ዓርብ በድንገተኛ ህመም አረፉ። የቀድሞ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ኮሎኔል ተስፋየ ወልደስላሴ የቀብር ስነ ስርዓታቸው ዛሬ ተፈጽሞዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ