ሞዛንቢክ ዉስጥ የተሰወሩት 15ቱ ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች | ስፖርት | DW | 22.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ሞዛንቢክ ዉስጥ የተሰወሩት 15ቱ ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች

ለሁለት ሳምንት የዘለቀዉ የመላ አፍሪቃ የስፖርት ዉድድር ባለፈዉ እሁድ የተጥናቀቀ ሲሆን እንደ ሞዛንቢክ ፖሊስ ገለጻ አትሌቶቹ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኮብልለዋል።

default

በየ 4 ቱ ዓመት አንድ ጊዜ በሚካሄደው በ 10ኛው የመላ አፍሪቃ የስፖርት ውድድር ማፑቶ፤ ሞዛምቢክ ውስጥ ከተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል 15ቱ መሠወራቸው ባለፈዉ ሳምንት መገባደጃ ላይ ይፋ መሆኑ የሚታወስ ነዉ። የዶቸ ቬለዉ የፖርቱጋል ቋንቋ ክፍል ከሞዛንቢክ የፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ ጋር ተነጋግሮ ያስተላለፈዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርበዋለች።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic