ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደር | ጤና እና አካባቢ | DW | 18.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደር

የቦምብ ማከማቻ የነበረዉ ሥፍራ ሰወስት መቶ የእግር ኳስ ሜዳዎችን ያሠራል።

default

የንፋስ ሐይል መዘዉር

የዛሬዉ ተፈጥሮና ጤና ዝግጅታችን ከሁለቱም አንዳድ ርዕሶችን ይቃኛል።የመጀመሪያዉ ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደርን እንዴትነት የሚመለከት ነዉ።ሁለተኛዉ ደግሞ እዚሕ ዶቼ ቬለ ባለፈዉ ሳምንት የተከበረዉን የጤና ቀንን ባጭሩ ይዳስሳል።