ምግብ ከአፍሪቃ ለአፍሪቃ | አፍሪቃ | DW | 29.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ምግብ ከአፍሪቃ ለአፍሪቃ

የዓለም የምግብ ድርጅት ለአፍሪቃ ሀገራት የሚያቀርበዉን የእርዳታ እህል ከዛዉ ከአፍሪቃ ሀገራት መግዛት መጀመሩ ዉጤታማ ሆኖ እንዳገኘዉ ገለፀ።

ላለፉት አምስት ዓመታት ብቻም ከደቡባዊ አፍሪቃ ሀገራት 430ሚሊዮን የሚያወጣ ከ2ሚሊዮን ቶን በላይ እህል ገዝቷል።