ምዕራብ ሃገራትና ሴት ልጅ ግርዘት ስጋት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 17.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ምዕራብ ሃገራትና ሴት ልጅ ግርዘት ስጋት

የሴት ልጅን የመዋለጃ አካል መተልተል ከዓለም በተወሰኑ ሃገራት ብቻ የሚከናወን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት መሆኑ ይታወቃል። የሰዎች ከቦታ ቦታ መዘዋወርና ስደት ግን ዛሬ ዛሬ ይህን በባህል ስም ሴቶች ላይ የሚፈፀም ለአካልና ለስነልቦና ጉዳት የሚዳርግ ድርጊት ከዚህ ቀደም ወደማይታወቅበት አካባቢም እያሻገረዉ ነዉ።

Audios and videos on the topic