ምርጫ 2002 | ኢትዮጵያ | DW | 22.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ምርጫ 2002

ነገ በሚደረገው በአራተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ ወደ ዘጠና የሚጠጉ የፖለቲካ ድርጅቶች በተወዳዳሪነት ይቀርባሉ።

default


ከነዚህ መካከል ሀያ ሶስቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ፡ ሀምሳ ስድስቱ ደግሞ ባካባባ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ ናቸው። ወደ ሰላሳ ሚልዮን መራጮችም በመላይቱ ሀገር በተዘጋጁ አርባ ሶስት ሺህ አምስት መቶ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ለመስጠት መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ያወጣቸው ዘገባዎች ያሳያሉ። መራጩ ህዝብ ስለ ምርጫው ምን ያስባል? ከምርጫውስ ምን ይጠበቃል? ከአንድ የውጭ ፖለቲካ ተንታኝ እና ካንዳንድ መራጮች አስተያየት አሰባስበናል።

አርያም ተክሌ
መስፍን መኮንን

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች