ምርጫ 2002 እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ምርጫ 2002 እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ

ግንቦት 15 ቀን 2002 አ.ም የተካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ ዉጤቱን እንደማይቀበሉት ሁለት የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች አስታወቁ።

default

የመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት መኢአድ እና የኢትዮጽያ ፊደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ዛሪ በጽፈት ቤታቸዉ መግለጫ የሰጡ ሲሆን መድረክ ምርጫዉ ይደገም ሲል መኢአድ ደግሞ ምርጫዉ ፍትሃዊ እንዳልነበር ገልጾአል። ጋዜጣዊ መግለጫዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ተከታትሎ ልኮልናል

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ