ምርጫ በግሪክ አገር፣ እንዲሁም፣ የጀርመን ሙያተኞች ማኅበር 60ኛ ዓመት ፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ምርጫ በግሪክ አገር፣ እንዲሁም፣ የጀርመን ሙያተኞች ማኅበር 60ኛ ዓመት ፣

በዛሬው ሳምንታዊ አውሮፓና ጀርመን ዝግጅት፣ የብራሰልሱ ዘጋቢአችን ፣ገበያው ንጉሤ፣ በቅርቡ፣ በግሪክ አገር ስለተካሄደው ምርጫና ሶሺያል ዴሞክራቶች ማሸነፋቸው፣

default

በምርጫ ያሸነፉት አዲሱ የግሪክ ሶሺያሊስት ጠ/ሚንስትር ጆርጅ ፓፓንድርው፣ ትናንት በቤተ-መንግሥት በተካሄደ የሥልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት፣ እጃቸውን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በማሳረፍ ቃለ-መሃላ ሲፈጽሙ፣

በአገር ውስጥና በውጭም ያለውን እንድምታ የሚዳስስ ሲሆን፣ የበርሊኑ ይልማ ኃ/ሚካኤል ደግሞ፣ ከ 2ኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ በኋላ፣ እ ጎ አ በ 1949 ዓ ም፣ የተቋቋመውን የጀርመን የሙያተኞች ማኅበር የ 60 ዓመት ጉዞ ይቃኛል።

ገበያው ንጉሤ፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ፣

ተክሌ የኋላ፣