ምርጫ፤ በጀርመን ሁለት ፌደራል ግዛቶች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ምርጫ፤ በጀርመን ሁለት ፌደራል ግዛቶች

በጀርመን ሁለት የፌደራል ግዛቶች ትንት በተካሄደዉ ምርጫ ክርስቲያን ዴሞክራቶች በጀርመንኛ ምህፃረ ቃል CDU ቀናቸዉ።

ዉጤቱ አያዘናጋም፤ ኮኽ

ዉጤቱ አያዘናጋም፤ ኮኽ

በተለይ ኒደር-ዛክሰን በተባለዉ ግዛት የCDUና FDP ጥምር አስተዳደር በጋራ ድሉን አረጋግጧል።

ተዛማጅ ዘገባዎች