ምርጫ በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፑብሊክ | ኢትዮጵያ | DW | 22.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ምርጫ በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፑብሊክ

ማዕከላይ አፍሪቃ ሬፑብሊክ በነገው ዕለት አዲስ ፕሬዚደንት እና አዲስ ምክር ቤት ትመርጣለች።

default

የፕሬዚደንት ፍርንስዋ ቦዚዜ የምርጫ ዘመቻ ሰሌዳ

ባለፉት ዓመታት ከሶስት መቶ ሺህ የሚበልጥ ህዝብዋ የተፈናቀለባት እና ግጭትና ድህነት የተፈራረቀባትን ሀገር የሚመራው አዲሱ ፕሬዚደንት ብዙ አዳጋች ሁኔታ ይጠብቃቸዋል።

ዲርክ ኮፐ

አርያም ተክሌ