ምርትን የማስተዋወቂያ ባዛር በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 31.01.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ምርትን የማስተዋወቂያ ባዛር በአዲስ አበባ

የማስታወዋቂያ መርሐ ግብር የአምራችና ሸማቾችን ዉይይት፤ ባዛርና የተለያዩ ትርዒቶችን የሚያካትት ነዉ።መርሐ ግብሩ አምራቾች ምርቶቻቸዉን ለማሳደግ እና በሚፈለገዉ ጥራት ለተጠቃሚዉ ለማቅረብ ይረዳል ተብሏል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:37

የአምራቾችና ሸማቾች ትዉዉቅ

የኢትዮጵያ የፌደራል የሕብረት ሥራ ኤጄንሲ የሐገሪቱን አምራቾች ከሸማቾች ጋር ያገናኛል ያለዉን የማስተዋወቂያ መርሐ-ግብር በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ።ከጥር ማብቂያ ጀምሮ ለሁለት ሳምንት ይቆያል የተባለዉ የማስታወዋቂያ መርሐ ግብር የአምራችና ሸማቾችን ዉይይት፤ ባዛርና የተለያዩ ትርዒቶችን የሚያካትት ነዉ።መርሐ ግብሩ አምራቾች ምርቶቻቸዉን ለማሳደግ እና በሚፈለገዉ ጥራት ለተጠቃሚዉ ለማቅረብ ይረዳል ተብሏል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

Audios and videos on the topic