ምሩቃን እና የኢትዮጵያ የስራ ፖሊሲ | እንወያይ | DW | 31.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

ምሩቃን እና የኢትዮጵያ የስራ ፖሊሲ

ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚወጡ ምሩቃን እና ሥራ የማግኘት ዕድላቸው

ኢትዮጵያ በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ከከፍተኛ ተቋማት በዲፕሎማ እና በዲግሪ ታስመርቃለች። እነዚሁ ተመራቂዎች በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ስራ ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ግን እንደሚፈለገው ውጤት እንዳላስገኘላቸው ነው የሚገልጹት። አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic