ሜክሲኮና በቆሎዋ | ጤና እና አካባቢ | DW | 16.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ሜክሲኮና በቆሎዋ

ሜክሲኮ የመጀመሪያዋ የበቆሎ ተክል መገኛ እንደሆነች ይነገራል።

default

በአንፃሩ የአገሪቱ መንግስት በአሁኑ ወቅት በሰዉሠራሽ ስልት ዘረመሉ የተለወጠ የበቆሎ ዘርን ለማምረት በመጣር ላይ ይገኛል። ገበሬዎችና የአካባቢ ተፈጥሮ ተሟጋች ቡድኖች አካሄዱ አደገኛ ነዉ በማለት እያስጠነቀቁ ነዉ። አምና በጉጉት ተጠብቆ አልቦ ዉጤት የተበተነዉን የኮፐንሃገን ዓለም ዓቀፍ የአየር ንብረት ለዉጥ ስብሰባ፤ ወደአንድ ስምምነት ያደርሳል የተባለለትን መድረክ ከጥቂት ቀናት በኋላ የምታስተናግደዉ ሜክሲኮ በተፈጥሮ ብዝሃ-ህይወት ላይ ጀመረች የተባለዉን ሙከራ እንቃኝ።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ